This document provides a detailed procedure for second level land certification (SLLC) field staff to ensure women and vulnerable groups participate in SLLC..This resource was published in the frame of the Land Investment for Transformation (LIFT) Programme. For more information;please check: https://landportal.org/community/projects/land-investment-transformation...
Search results
Showing items 1 through 9 of 2.-
Library ResourceManuals & GuidelinesJuly, 2019Ethiopia
-
Library Resource
ይህ መመሪያ በፈቃደኝነት ላይ የተመሰረተ የመሬት፤ ዓሣ እና ደን አስተዳዳርና ጥበቃ፤ ለብሄራዊ የምግብ ዋስትና በሚል ተዘጋጅቶ ከእንግሊዝኛ ወደ አማርኛ የተተረጎመ ነው፡፡
Manuals & GuidelinesMay, 2019Africa, Eastern Africa, Ethiopiaየነዚህ የበጎ ፈቃድ መመሪያዎች አላማ የመሬት፣ የአሳ እንዲሁም የደን ይዞታ አስተዳደርን ለማሻሻል ምሪት መስጠት ብሎም እንደማጣቀሻ ማገልገል ሲሆን ይህም ለሁሉም ሰው የምግብ ዋስትናን ማረጋገጥ የተሰኘው መርሆን መሠረት ያደረገ እና የሰው ልጆችን በቂ ምግብ የማግኘት መብት በአገር አቀፍ የምግብ ዋስትና ማዕቀፍ ውስጥ በዘላቂነት እውን እንዲሆን ድጋፍ መስጠት ነው። የነዚህ መመሪያዎች አላማ ረሃብን እና ድህነትን ለማጥፋት ለሚደረገው አለም አቀፍ እና አገር አቀፍ ርብርብ አስተዋጽዖ ማድረግ ሲሆን ይኸውም ቀጣይነት ያለው የመሬት ልማት ለዕድገት መሠረታዊ ጉዳይ ነው የተሰኘውን መርሆ በማንገብ ፍትሃዊ የመሬት፣ የአሳ እና የደን ሀብት ክፍፍል እንዲሁም ዋስትና ያለው የይዞታ መብት እንዲኖር ማስተዋወቅን ይጨምራል። ድህነትን እና ረሃብን ማጥፋት እንዲሁም ቀጣይነት ያለው የተፈጠሮ ሀብት አጠቃቀምን ማስፈን በዋናነት የማህበረሰቡን እና ሌሎች የሚመለከታቸው አካላትን መሬት፣ የአሳ እና የደን ሀብቶች ማግኘት ላይ የተመሠረተ ነው። የአብዛኛው በተለይ የገ
Land Library Search
Through our robust search engine, you can search for any item of the over 64,800 highly curated resources in the Land Library.
If you would like to find an overview of what is possible, feel free to peruse the Search Guide.